ራዕይ ሰንቀናል ፣ ለላቀ ድልም ተነስተናል” የ10ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን መሪ ቃል...

Print PDF
የሰንደቅ አለማ ቀን የህዝቦችን ፍትሃዊ የጤና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ዳግም ቃል ለመግባት ያስቻለ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
የሰንደቅ አለማቀን ሲከበር የህዝቦችን ፍትሃዊ የጤና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጣለውን ግብ በትጋት ለማሳካት ዳግም ቃል በመግባት እንደሆነ 10ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተከበረበት ወቅት ተገልጿል፡፡
Read more...
 

በጤናዉ ሴክተር የታቀዱ ዋና ዋና የጤና ልማት ግቦችን ለማሳካት...

Print PDF

በጤናዉ ሴክተር የተጀመረውን የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ እዉን ለማድረግ እና የታቀዱ ዋና ዋና የጤና ልማት ግቦች ስኬታማነት ለማረጋገጥ በተለይም የጤና አገልግሎት ጥራትንና ፍትሃዊነትን በሁሉም ደረጃ ለማምጣት የጤና ተቋማትን በመድሃኒትና በህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ማሟላት ተቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ገልጿል::

Read more...
 

የጤናዉ ሴክተር የ2009 በጀት አመት አፈፃፀም ግምገማዉን እያካሄደ መሆኑ ተገለፀ

Print PDF

ጉባኤዉ ሲጀመር የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር አብረሃም አላኖ፣ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የቤቶችና ከተማ ልማት ሃላፊ አቶ ታምራት ተሰማን ጨምሮ የተለያዩ የክልል፣ የዞን አመራሮች: የዞንና ልዩ ወረዳ የጤና ሃላፊዎችና ባለሙያዎች: የተቋም ኃላፊዎች፣ የባለድርሻ አካላት፣ የጤና ልማት አጋሮች እና ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል።

Read more...
 

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህንን ማጠናከር ...

Print PDF

የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህንን ማጠናከር ፍትሃዊና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ለሁሉም ህብረተሰብ ለማድረስ ጉልህ ፋይዳ
እንዳለዉ ተገለጸ

የማህበረሰብ ዐቀፍ የጤና መድህን በአነስተኛ ገቢ የሚተዳደሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በአባልነት ተመዝግበው በመደበኛ ሁኔታ በሚያዋጡት አነስተኛ መዋጮ የሕክምና አገልግሎት የሚያገኙበት የአሰራር ስርዓት በመሆኑ ፍትሃዊ እና ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ለህብረተሰቡ ለማድረስ ትልቅ ፋይዳ እንዳለዉ ተገልጿል፡፡
Read more...
 
 • «
 •  Start 
 •  Prev 
 •  1 
 •  2 
 •  3 
 •  4 
 •  5 
 •  Next 
 •  End 
 • »
Page 1 of 5

Bureau Head Message

The history of modern health service delivery in Ethiopia goes far back to the establishment of public health Ministry in 1948. At its initial stage, few health service packages were given in a vertical health service model; in the form of outreach to limited target areas outside the national capital. 

Read more...

Publications


ግብዓት ቁጥጥር ባለስልጣን(PQCA)Health Tips

Upcoming Events


Follow Us On: